ባንካችን አቢሲንያ አዲስ ቨርቹዋል የባንክ ማዕከል በለቡ አካባቢ ዛሬ በአዲስ ዲዛየን አስመረቀ!

ባንካችን አቢሲንያ አዲስ ቨርቹዋል የባንክ ማዕከል በለቡ አካባቢ ዛሬ በአዲስ ዲዛየን አስመረቀ!

ይኽ አዲሱ ዘመናዊ የአገልግሎት ማዕከል (Virtual Banking Center) ፣ በለቡና አካባቢው ለሚገኙ የባንካችን ደንበኞች አገልግሎቱን ተደራሽ የሚያደርግ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ የሚገኙትን የቨርቹዋል ማዕከላት ወደ ስድስት ከፍ አድርጎታል፡፡ማዕከሉ አዲስ በሆነ #Interactive_Teller_Machine (ITM) ቴክኖሎጂ የሚታገዝ ሲሆን፤ አንድ የባንክ ቅርንጫፍ የሚሰጣቸውን በርካታ አገልግሎቶች ከባንካችን የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ጋር ግንኙ ሆኖ ተጠቃሚዎች በጊዜ ሳይገደቡ ከእሑድ እስከ እሑድ በቀን ለ24 ሰዓታት ልዩ አገልግሎት የሚያገኙበት ነው፡፡የዘመነ የባንክ አገልግሎቶችን ከአቢሲንያ ባንክዎ ያግኙ!የማዕከሉ አድራሻ፡ ለቡ መብራት ወደ ቫርኔሮ አደባባይ በሚወስደው ከአቢሲንያ ባንክ፣ ለቡ ሴፍ ዌይ ቅርንጫፍ አጠገብ #አቢሲንያ_የሁሉም_ምርጫ!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button