ባንካችን አቢሲንያ የ2025 ቁልፍ አጋር (Key Acquiring Partner)በሚል ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን የዕውቅና ዋንጫ ተበረከተለት።
የዕውቅና ዋንጫውን የባንካችን ቺፍ ዲጂታል ባንኪንግ ኦፊሰር የሆኑት ወ/ሮ ሶስና መንገሻ በማስተር ካርድ የምስራቅ አፍሪካ እና የህንድ ውቅያኖስ ደሴቶች ተቀዳሚ ም/ፕሬዝዳንት እና ስ/አስኪያጅ ከሆኑት ሸህርያር ባኽት አሊ እጅ ተቀብለዋል።
ከሽልማት ሥነሥርዓቱ ጎን ለጎንም የሁለቱ ተቋማት ተወካዮች ቁልፍ በሆኑ ስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል።


Leave a Reply