የባንካችን ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን ዛሬ ህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራሞች አክብረዋል። በዚህ ለግማሽ ቀን በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል በተካሄደው ዝግጅት ላይ የባንካችን ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑትን አቶ በቃሉ ዘለቀን ጨምሮ የዋናው መ/ቤት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣የዋናው መ/ቤትና የዲስትሪክት ዳይሬክተሮች ፣ የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች የባንኩ ሠራተኞች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።...
Author: Bank of Abyssinia (Bank of Abyssinia )
የደንበኞች የዲጂታል ፋይናንስ ግላዊ መረጃዎች እንዴት ይጠበቃሉ?
ለተለያዩ አገልግሎቶች ረጃጅምና አሰልቺ የይለፍ ቃላትን ለማስታወስ መሞከር ባስ ሲልም ረስቶ መንገላታት የብዙዎቻችን የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው፡፡ ዛሬ ላይ ግን እየዘመነ በመጣው የዲጂታል ፋይናንስ ስርዓት አዳዲስ፣ ለአጠቃቀም ምቹ የሆኑ የፋይናንስ ደህንነት ስርዓቶችን በማካተት እነዚህን ችግሮች መቅረፍ ተችሏል፡፡ይህም ፋይናንስንና ቴክኖሎጂን አጣምረው በመስራት ላይ ያሉ እንደ ባንክ፣ ፊንቴክ ኩባንያዎችና ሌሎች መሰል ተቋማት ከሚሰጡት አገልግሎት ጎን ለጎን በየጊዜው...
የአቢሲንያ የሞባይል ባንክ የገንዘብ ዝውውር ክፍያም ገደብም የለውም
በፍጥነት መልኩን በመቀያየርና የተደራሽነት አድማሱን በማስፋት ላይ የሚገኘው የፋይናንስ ዓለም የደንበኞች እርካታን እና የፋይናንስ አካታችነትን ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችሉ አዳዲስ መንገዶችን በየጊዜው በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህ ረገድ ተጠቃሽ ከሚሆኑ እርምጃዎች አንዱ እና ዋነኛው በቅርቡ አቢሲንያ ባንክ ለደንበኞቹ ያስተዋወቀው ገንዘብ ማስተላለፍን የተመለከተው ስር ነቀል ማሻሻል ይጠቀሳል፡፡ ይህ ስትራቴጂካዊ ውሳኔ የደንበኞችን የአገልግሎት እርካታ በእጅጉ ከማሻሻሉም ባሻገር በሀገር...
Bank of Abyssinia Goes Paperless Across All Branches
Bank of Abyssinia officially launched its comprehensive paperless banking services across all branches nationwide today. The inauguration took place at the newly established Ras Special Branch in Addis Ababa, chosen as a symbolic location for its modern design and strategic importance. The event was attended by key figures, including the Governor of the National Bank...
ባንካችን ቅርንጫፉን በአንጋፋው የእግር ኳስ ተጫዋች መንግስቱ ወርቁ ስም ሰየመ
ባንካችን አቢሲንያ በአዲስ አበባ ሰሚት አካባቢ የሚገኘውን ቅርንጫፉን በታዋቂው የእግር ኳስ ተጫዋችና ኢንስትራክተር መንግስቱ ወርቁ ስም ቅዳሜ ህዳር 6 ቀን 2018 ዓ.ም በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ሰየመ። ባንካችንን በመወከል በዝግጅቱላይ የተገኙት የከስተመር አካውንትስ ተጠባባቂ ዳይሬክተር አቶ አየለ ገብሬ እንደተናገሩት ባንካችን አቢሲንያ በተለያዩ መስኮች አሻራቸውን ያሳረፉ ባለውለታዎችን ለማስታወስና ስማቸው ዛሬም ዳግም ከፍ ብሎ እንዲነሳ ቅርንጫፎቹን በባለውለታዎቻችን ስም በመሰየም...
ባንካችን ለመቄዶንያ ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ
ባንካችን አቢሲንያ ትናንት ማክሰኞ ኅዳር 2 ቀን 2018 ዓ.ም ለመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር ከብር 14 ሚሊዮን በላይ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። በዕለቱ ባንካችንን በመወከል በስፍራው የተገኙት የባንካችን ዋና የኮርፖሬት የሰው ሃብት ኦፊሰር አቶ ሰይፉ ቦጋለ በማዕከሉ ተዘዋውረው ባዩት ነገር መደሰታቸውን ገልጸው የ14,488,000.00 (አሥራ አራት ሚሊዮን አራት መቶ ሰማንያ ሥምንት ሺሕ) ብር የገንዘብ ድጋፉን ለማኅበሩ መሥራች እና...
ባንካችን አቢሲንያ ለታላቁ ከያኒ ጌትነት እንየው የ5 ሚሊዮን ብር ሥጦታ አበረከተ
ኑ ጌትነትን እናመስግነው በሚል የሁለገቡ ከያኒ ጌትነት እንየው የ68ኛ ዓመት የልደት በአልና የ43 ዓመታት የሙያ አገልግሎት የምስጋና መርሐ-ግብር በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር መከበሩን ተከትሎ ባንካችን አቢሲንያ ለታላቁ ከያኒ ጌትነት እንየው የብር 5 ሚሊዮን ሥጦታ አበረከተ፡፡በዚህ ተስፋ የኪነጥበብ ኢንተርፕራይዝ ባዘጋጀው እና በርካታ የጥበብ ቤተሰበች በተገኙበት ልዩ የምስጋና መርሐ-ግብር ላይ ባንካችን አቢሲንያ ለከያኒ ጌትነት እንየው የ5 ሚሊዮን ብር...
ባንካችን የዲጂታል ግብይት ተጠቃሚ ደንበኞችን ለማበረታታት ያዘጋጀውን የመኖሪያ ቤት ሽልማት አሸናፊ ይፋ አደረገ
· የአባመላ ቅርንጫፍ ደንበኛችን የባለ 2 መኝታ አፓርታማ ዕድለኛ ሆነዋል ባንካችን አቢሲንያ ላለፉት አምስት ወራት ሲያከናውን የቆየውን በተለያዩ የዲጂታል ባንክ አማራጮች ግብይት የሚያከናውኑ ደንበኞችን የሚያበረታታ ዘመቻ (Merchant Engagement Campaign) በይፋ በማጠናቀቅ በዛሬው ዕለት ለአሸናፊ ደንበኞች የተዘጋጀውን የመኖሪ ቤት ዕጣ የማውጣት ሥነ-ሥርዓት አከናወነ። ዕጣ የማውጣቱ ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ጥቅምት 25 ቀን 2018 ዓ.ም የባንካችን የዲጂታል ባንክ ዋና...
ኢትስዊች ባንካችን በባንክ ለባንክ ግብይት ላስመዘገበው የላቀ አፈጻጸም የዕውቅና ሽልማት አበረከተ
ኢትስዊች አክሲዮን ማህበር ጥቅምት 18 ቀን 2018 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ባካሄደው 12ኛው ዓመታዊ የባለአክሲዮኖች ስብሰባ ማጠናቀቂያ ላይ ባንካችን አቢሲንያ እ.ኤ.አ በ2024/25 በጀት ዓመት በባንክ ለባንክ ግብይት ላስመዘገበው የላቀ አፈጻጸም የዕውቅና ሽልማት አበርክቶለታል። በዚህም መሰረት ባንካችን አቢሲንያ እ.ኤ.አ በ2024/25 በጀት ዓመት በአጠቃላይ የባንክ ለባንክ የኤ.ቲ.ኤም ግብይት አፈጻጸም ከሁሉም የግል ባንኮች ጋር ተወዳድሮ የአንደኝት ደረጃን አግኝቷል። በተጨማሪም...
ባንካችን አቢሲንያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀው ዓመታዊ “የፋይናንስ ዕውቀት ሳምንት” ላይ እየተሳተፈ ይገኛል
ባንካችን አቢሲንያ ትናንት ጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም በጋምቤላ ከተማ በድምቀት በተጀመረው የፋይናንስ ዕውቀት ሳምንት (Financial Literacy Week) የመክፈቻ መርሃ-ግብር ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ “የፋይናንስ ትምህርትን ማጎልበትና የደንበኞች ጥበቃን ማጠናከር” በሚል መሪ ቃል በሃገር-አቀፍ ደረጃ እየተካሔደ በሚገኘው በዚህ የመክፈቻ ፕሮግራም ላይ የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ-መስተዳድር ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድን ጨምሮ፣ የክልሉ መንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የተለያዩ የፋይናንስ...









