አለማየሁ ስሜነህ ስለ ገንዘብ አያያዝና ማስተንተን ለማወቅ በርካታ ዓመታትን በትምህርት ብናሳልፍም አሁን ድረስ ብዙዎቻችን ገንዘብ ነክ ጉዳዮቻችንን በሚገባ ማስተዳደር ላይ የጎላ ክፍተቶች ይታዩብናል፡፡ ገንዘብ ማስተዳደር ሲታሰብ ትኩረት ሊሠጣቸው የሚገቡ በርካታ ቁምነገሮች አሉ፡፡ በዋናነት ግን ቁጠባ ሊጠቀስ የሚችል ነው፡፡ የቁጠባን ጥቅም ፈጽሞ በመረዳት እንዴት መቆጠብ፣ እንዲሁም ምን ላይ በሚገባ ሊውል ወይም ኢንቨስት ሊደረግ እንደሚችል ጠንቅቆ ያለማወቅ...
Category: Blog
Post
የአቢሲንያ ባንክ የመጀመሪያ ፕሬዚዳንት እና የቦርድ አባል አቶ ተካልኝ ገዳሙ ጋር የነበረ ቆይታ!
በአለማየሁ ስሜነህ እና ሰብለ ከበደ አቶ ተካልኝ ገዳሙ ከባንካችን መሥራቾች አንዱ ሲሆኑ፣ የባንካችን የመጀመሪያ ፕሬዚደንትና እንዲሁም የቦርድ አባል የነበሩ ሰው ናቸው፡፡ ከ11 ዓመት የውጭ ሀገር ቆይታ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ከሚኖሩበት አሜሪካን ሀገር ለአጭር ጊዜ እረፍት በመጡበት ጊዜ (ከጥቂት ወራቶች በፊት)፣ ስለ ባንካችን ጠቃሚ ታሪካዊ መረጃ ሊሠጡን መልካም ፈቃዳቸውን አግኝተን ከአረፉበት ሒልተን አዲስ አበባ ሆቴል ተገኝተን...

