Category: Blog

ወለድ አልባ የብድር ጥያቄ በባንኮች እንዴት ይስተናገዳል?
Post

ወለድ አልባ የብድር ጥያቄ በባንኮች እንዴት ይስተናገዳል?

የሀገራችን ባንኮች ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት መስጠት ከጀመሩ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በቅርቡም ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት የሚሰጡ ባንኮች እንዲቋቋሙ በመንግሥት የተሰጠውን የማበረታቻ ውሣኔ ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ  መመሪያ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም በአሁኑ ወቅት ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የሆነ የባንክ አገልጋሎት ለመስጠት ያቀዱ አክሲዮን ማኅበራት በምሥረታ ላይ ይገኛሉ ፡፡  ይህም በሀገራችን ከወለድ ነጻ የባንክ  አገልግሎት...

የባንኮች ብድር አሰጣጥና ለመበደር የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎች
Post

የባንኮች ብድር አሰጣጥና ለመበደር የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎች

የብድር አሰጣጥ ሂደቶች ከባንክ ባንክ የተለያዩ እንደመሆናቸው የብድር  መመሪያዎችና ፖለሲዎችም እንዲሁ ከተቋም ተቋም በተወሰነ ደረጃ የተለያዩ ናቸው፡፡ ነገር ግን ባንኮች የብድር ማመልከቻ ከመቀበል ጀምሮ ደንበኛ ወይም ተበዳሪ የሚፈልገውን የብድር መጠን ለመፍቀድ እንዲሟላ የሚፈልጉት፣ የጋራ መሠረታዊ ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሁም መስፈርቶች አሉ፡፡ አነዚህን መስፈርቶችና ጉዳዮች በሚገባ መገንዘብና አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ በሂደት ማሟላት የብድር ጥያቄ ውድቅ እንዳይሆን ከማገዝ...

February 4, 2021February 5, 2021 In Blog
የገንዘብ ምንዛሬ ፋይዳውና ተፅዕኖው
Post

የገንዘብ ምንዛሬ ፋይዳውና ተፅዕኖው

ገንዘብ ምንድን ነው? ቀደም ባሉት ጊዜያት እንደሚታወቀው ሰዎች ግብይታቸው ቁስን በመለዋወጥ ወይም ዕቃን በዕቃ በቀጥታ መለዋወጥን መሰረት ያደረግ የንግድ እንቅስቃሴ ነበረ፡፡ ይህ ማለት አንድ ሠው ዕቃ ለመሸመት ከፈለገ፤ ያን የፈለገውን ዕቃ የሚያቀርብለትን አካል ወይም ግለሰብ ፍላጎት ሊያሟላ የሚችል ተለዋጭ ዕቃ ይዞ መገኘት እና መቅረብ የግድ ይለው ነበር፡፡ ይህ በምጣኔ ኃብት አነጋገር – የጥምር ፍላጎት ግጥምጥሞሽ...

January 29, 2021January 29, 2021 In Blog
ገንዘብ መቆጠብ ለምን አስፈለገ?
Post

ገንዘብ መቆጠብ ለምን አስፈለገ?

አለማየሁ ስሜነህ ስለ ገንዘብ አያያዝና ማስተንተን ለማወቅ በርካታ ዓመታትን በትምህርት ብናሳልፍም አሁን ድረስ ብዙዎቻችን ገንዘብ ነክ ጉዳዮቻችንን በሚገባ ማስተዳደር ላይ የጎላ ክፍተቶች ይታዩብናል፡፡ ገንዘብ ማስተዳደር ሲታሰብ ትኩረት ሊሠጣቸው የሚገቡ በርካታ ቁምነገሮች አሉ፡፡ በዋናነት ግን ቁጠባ ሊጠቀስ የሚችል ነው፡፡ የቁጠባን ጥቅም ፈጽሞ በመረዳት እንዴት መቆጠብ፣ እንዲሁም ምን ላይ በሚገባ ሊውል ወይም ኢንቨስት ሊደረግ እንደሚችል ጠንቅቆ ያለማወቅ...

November 5, 2020November 5, 2020 In Blog
የአቢሲንያ ባንክ የመጀመሪያ ፕሬዚዳንት እና የቦርድ አባል አቶ ተካልኝ ገዳሙ ጋር የነበረ ቆይታ!
Post

የአቢሲንያ ባንክ የመጀመሪያ ፕሬዚዳንት እና የቦርድ አባል አቶ ተካልኝ ገዳሙ ጋር የነበረ ቆይታ!

በአለማየሁ ስሜነህ እና ሰብለ ከበደ አቶ ተካልኝ ገዳሙ ከባንካችን መሥራቾች አንዱ ሲሆኑ፣ የባንካችን የመጀመሪያ ፕሬዚደንትና እንዲሁም የቦርድ አባል የነበሩ ሰው ናቸው፡፡ ከ11 ዓመት የውጭ ሀገር ቆይታ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ከሚኖሩበት አሜሪካን ሀገር ለአጭር ጊዜ እረፍት በመጡበት ጊዜ (ከጥቂት ወራቶች በፊት)፣ ስለ ባንካችን ጠቃሚ ታሪካዊ መረጃ ሊሠጡን መልካም ፈቃዳቸውን አግኝተን ከአረፉበት ሒልተን አዲስ አበባ ሆቴል ተገኝተን...

October 26, 2020December 16, 2020 In Blog
Call Now Button