ለተከበራችሁ የአቢሲንያ ባንክ ደንበኞች

የስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘው የባንካችን ደንበኞች ሂሳባችሁ ለ15 ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆነ ጊዜ ሳይንቀሳቀሱ በመቆየታቸው የዚህ ገንዘብ ባለቤቶች/ህጋዊ ባለመብቶች የሆናችሁ እስከ ጥቅምት 30,2014 ዓ.ም ድረስ ሂሳቦቹ በሚገኙበት ቅርንጫፎች ህጋዊ ማስረጃችሁን በማቅረብ ክፍያዎቹን መጠየቅ ወይም ሂሳቦቹን በማንቀሳቀስ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

ዝርዝሩን ለመመልከት እዝህ ይጫኑ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button