በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡
  • ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ፣ ግብር ፣ በተጠቀሱት ንብረቶች ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችንም ገዢ ይከፍላል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡
  • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል፡፡
  • በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
  • ለተራ ቁ. 4 ላይ የተጠቀሰው ንብረት የጨረታው ቦታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ሲሆን ለተቀሩት በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ህብረት ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት የነበረው ጎን ካለው አልፓውሎ ህንጻ 3ኛ ፎቅ በባንኩ ህግ መምሪያ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-150711 እና 0115 54 67 37 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 ከተበዳሪው የሚፈለግበት ቀሪ ዕዳ   የመያዣ ስጪው ስምየንብረቱ ዓይነትና አገልግሎትየቦታው ስፋትየባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን  የምዝገባ ሰዓትየጨረታ ሰዓት
              1ጂ.ዜድ.ኤ ትሬዲንግእስከ ህዳር 18 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ     ብር126,537,046.20ቢንያም ቢቢ እና ኤፍሬም ቢቢጅምር መኖሪያ ቤት427 ካሜ06097/4አዲስ አበባ አቃቂቃሊቲ ክ/ከ ወረዳ01 8,099,610.68ነሐሴ 05 ቀን 2013 ዓ.ም4፡30-5፡305፡30-6፡00
  2አቶ ወንድወሰን የኔሰውእስከ ታህሳስ 03 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ብር 4,335,283.01ተበዳሪውመጋዘን500 ካሜ370/3101/97በኦ/ብ/ክ/መ ሰንዳፋ ከተማ  ቀበሌ 01 1,855,000.00ነሐሴ 14      ቀን 2013 ዓ.ም4፡30-5፡305፡30-6፡00
  3ኦቶ ክብሮም ይርጋእስከ ህዳር 16 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ብር11,812,586.82አቶ ታደሰ በዛብህG+2 መኖሪያ ቤት400 ካ.ሜሰ/6936/99አለም ገና ከተማ ቀበሌ08 6,584,336.00ነሐሴ 06      ቀን 2013 ዓ.ም4፡30-5፡305፡30-6፡00
  4አቶ ዳዊት እሸቱእስከ ጥቅምት 18 ቀን 2013ዓ.ም ድረስ ብር5,552,479.32አቶ ፍሰሃ ተስፋዬመኖሪያ ቤት150 ካ.ሜ11528/2010በአማራ ብ/ክ/መ ቡሬ ከተማ ቀበሌ 03   411,731.25ነሐሴ 04      ቀን 2013 ዓ.ም4፡30-5፡305፡30-6፡00
  5አቶ ይስሃቅ ሽፋሬእስከ ታህሳስ 17 ቀን  2012ዓ.ም ድረስ           ብር 63,416,341.31  አቶ ዘመኑ አበበለት/ቤት አገልግሎት የተሰሩ ቤቶች(ለትምህርት)  31,100 ካ.ሜ217/1089/2000በኦሮ/ክ/መንግስት ሰንዳፋ ከተማ   ቀበሌ 01  19,174,543.09ነሐሴ 05   ቀን 2013 ዓ.ም 4፡30-5፡30 5፡30-6፡00

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button