የሽልማት መርሐ-ግብርን በተመለከተ የተዘጋጀ መጠይቅ

የሽልማት መርሐ-ግብርን በተመለከተ የተዘጋጀ መጠይቅ

ውድ ደንበኞቻችን! ባንካችን አቢሲንያ ከውጪ ሀገር የተላከ ገንዘብን በባንካችን ለሚቀበሉ እና ለሚመነዝሩ “እንሸልምዎ” እንዲሁም ገንዘብ በባንካችን ለሚቆጥቡ “መቆጠብ ያሸልማል” በተባሉ ሁለት የሎተሪ ሽልማት መርሐግብሮች በተለየዩ ዙሮች በርካታ ዕድለኞችን እንደሸለመ ይታወቃል፡፡  አሁንም በልዩ ሁኔታ በሌላ ዙር ዕድለኞችን ለመሸለም እየተሰናዳ ይገኛል፡፡ በመሆኑም እነኚህን ሽልማቶች የተሻሉ ለማድረግ እንዲረዳን፤ ይኽችን አነስተኛ መጠይቅ ካለዎት ውድ ጊዜዎ ላይ ጥቂት ለግሰው በአማርኛ የተዘጋጀውን መጠይቅ ማስፈንጠሪያውን  (ሊንኩን) በመጫን ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

https://forms.gle/JwkrjmahS3cZYKbz7

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button