bankofabyssinia.com

Author: Misale Solomon (Misale Solomon)

ባንካችን አቢሲንያ በ7ኛው የታማኝ ግብር ከፋዮች የምስጋናና የዕውቅና መርሃ-ግብር ላይ የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ
Post

ባንካችን አቢሲንያ በ7ኛው የታማኝ ግብር ከፋዮች የምስጋናና የዕውቅና መርሃ-ግብር ላይ የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ

· ባንካችን የዓመቱ የልዩ ሽልማት ተሸላሚም ሆኗል ባንካችን አቢሲንያለ7ተኛ ጊዜ በተዘጋጀው የታማኝ ግብር ከፋዮች የምስጋናና የዕውቅና መርሃ-ግብር ላይ የፕላቲኒየም ደረጃ ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል በተካሄደው ፕሮግራም ላይ በታክስ ህግ ተገዢነታቸውና በበጀት ዓመቱ ባበረከቱት የገቢ አስተዋጽኦ የላቀ አፈጻጸም ያስመዘገቡ 700 ተቋማት ሽልማታቸውንተቀብለዋል፡፡ በ2017 በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም በማስመዝገባቸው በሃገር...

Call Now Button