ባንካችን አቢሲንያ በቅርቡ ባካሄዳቸው ሁለት የሽያጭ ዘመቻዎች የዘመናዊ መኪና ሽልማት አሸናፊ ለነበሩ ሁለት ደንበኞች ዛሬ ግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት በተካሄደ ደማቅ ሥነ-ሥርዓት ሽልማታቸውን አስረከበ። በዚህም መሠረት ለሁለተኛ ጊዜ በተካሄደው “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ”የሽልማት መርሐ-ግብር አሸናፊ ለሆኑት የባንካችን የፍልውሃ ቅርንጫፍ ደንበኛና በከተማችን በአንድ የግል የህክምና ክሊኒክ ሐኪም ለሆኑት ዶ/ር...
Author: Bank of Abyssinia (Bank of Abyssinia )
Why Relationship Banking Still Matters in the Digital World and BoA’s Practice
The banking industry is experiencing one of the most profound transformations in its history. Digital platforms, mobile applications, artificial intelligence and fintech innovations have reshaped how individuals and businesses access financial services. Transactions that once required face-to-face meetings can now be completed in seconds through smartphones. While this digital evolution has delivered unprecedented convenience and...
የባንካችን የ2ኛ ዙር የአቢሲንያ ቪዛ ካርድ ሽልማት የመጀመሪያዎቹ 2 ዕድለኞች ሽልማታቸውን ተቀበሉ
ደንበኞች የዲጂታል አማራጮችን በስፋት እንዲጠቀሙ የሚያበረታታው የባንካችን የ2ኛ ዙር የአቢሲንያ ቪዛ ካርድ የሽልማት ፕሮግራም የመጀመሪያ ሁለት ዕድለኞች ሽልማታቸውን ተቀበሉ። ዛሬ ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት አዳራሽ በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት ላይ ይፋ እንደተደረገው የባንካችን የአፖሎ ዲጂታል ባንክ ደንበኛ የዘመናዊ ስልክ ሽልማት ሲቀበሉ የምስራቅ አዲስ ዲስትሪክት፣ ኮተቤ ወልገሞ ቅርንጫፍ ደንበኛ ደግሞ የ10,000 ብር የፕሪፔይድ ካርድ ሽልማት...
ባንካችን አቢሲንያ ከደቡብ አፍሪካው አብሳ ባንክ ጋር የልምድ ልውውጥ አካሄደ
ባንካችን አቢሲንያ ከደቡብ አፍሪካው አብሳ ባንክ (Absa Corporate and Investment Bank) ጋር ሚያዚያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ የልምድ ልውውጥ አካሄደ። በዚህ እርስ በርስ የመማማር እና የልምድ ልውውጥ መድረክ ላይ የአብሳ ባንክ የአመራር ብቃት ማሳደጊያ መርሐ ግብር (Absa Development Initiative – ADI) አካል የሆኑ 30 ከፍተኛ ሥራ አስኪያጆች እና ዳይሬክተሮች ተገኝተዋል። በመድረኩ...
ባንካችን የ“እችላለሁ!” የሽልማት መርሐ-ግብር የቤት መኪና ዕድለኛን ይፋ አደረገ
ባንካችን አቢሲንያ ማርች 8 ን በማስመልከት ለ5ኛ ጊዜ ያከናወነውን የ“እችላለሁ (I CAN)” መርሐ-ግብር በማጠናቀቅ የ2025 ቢ.ዋይ.ዲ ሴጉል ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና ሽልማት ዕጣ የማውጣት ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ሚያዚያ 22 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አዳራሽ አከናውኗል። ይህን የባንካችን የሥራ ሐላፊዎች፣ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ታዛቢዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙበትን የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት የባንካችን ቺፍ ኤንተርፕራይዝ ሰርቪስ ኦፊሰር...
Financial Consumer Protection and Bank of Abyssinia’s Practice
Importance of Financial Consumer Protection Financial consumer protection plays a critical role in safeguarding the rights and interests of individuals who use financial services such as banking, insurance, and microfinance. In Ethiopia, the rapid expansion and increasing complexity of the financial sector have made consumer protection an important policy priority. Ensuring that customers are treated...
ለባንካችን ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ተሰጠ
ለአቢሲንያ ባንክ ከፍተኛ አመራሮች ሚያዚያ 13 ቀን 2018 ዓ.ም “የከፍተኛ አመራሩ አርዓያነት ለፀረ-ሙስና ትግሉ ያለው ፋይዳ” በሚል መሪ ቃል በስካይ ላይት ሆቴል ስልጠና ተሰጠ።ይህን “በስነ- ምግባራዊ ውሳኔ አሰጣጥ እና የጥቅም ግጭት መከላከልና ማስተዳደር” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ስልጠና የባንኩ ዋና የኮርፖሬት የሰው ሃብት አስተዳደር ኦፊሰር የሆኑት አቶ ሰይፉ ቦጋለ በንግግር ሲከፍቱ እንደተናገሩት ባንኩ የራሱ የሆነ ጠንካራ...
ባንካችን አቢሲንያ “ከክፍሏ አትቅር!” በሚል መሪ ቃል ለሴት ተማሪዎች የ 1.5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ
ባንካችን አቢሲንያ የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት እየሰጠ በሚገኘው አቢሲንያ አሚን በኩል፤ የሴት ተማሪዎችን የትምህርት ጉዞ ለማቃናት ያለመ የድጋፍ መርሐ ግብር አከናወነ።ባንኩ ተፈጥሯዊ ዑደትን ተከትሎ የሚመጣውን የትምህርት መስተጓጎል ለመቅረፍ ዛሬ ሚያዚያ 8 ቀን 2018 በሶስት የትምህርት ተቋማት በመገኘትና ከሐንስ ውመን ኬር ጋር በመተባበር ባደረገው የ 1.5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ በድጋሚ ጥቅም ላይ የሚውል የንፅህና መጠበቂያ...
ባንካችንና ቪዛ የዓለም ዋንጫን ለመታደም ዕጣ የወጣላቸውን የ5ኛ እና የመጨረሻው ዙር ዕድለኞች ይፋ አደረጉ
• ዕድለኞቹ ለአሜሪካው የዓለም ዋንጫ ጉዞ እየተዘጋጁ ነው ባንካችን አቢሲንያ እና ቪዛ ደንበኞችን ለማበረታታት ብሎም ለመሸለም የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን በስፍራው በአካል ተገኝተው ለመከታተል የሚያስችል ዕጣ የወጣላቸውን የአምስተኛ እና የመጨረሻ ዙር 4 ዕድለኞች በጋራ ይፋ አደረጉ። ትናንት ሚያዚያ 6 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት የባንካችን የሥራ ሐላፊዎችና የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ታዛቢዎች በተገኙበት መርሐ ግብር ላይ...
ባንካችን ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን የዕውቅና ዋንጫ ተበረከተለት
ባንካችን አቢሲንያ የ2025 ቁልፍ አጋር (Key Acquiring Partner)በሚል ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን የዕውቅና ዋንጫ ተበረከተለት። የዕውቅና ዋንጫውን የባንካችን ቺፍ ዲጂታል ባንኪንግ ኦፊሰር የሆኑት ወ/ሮ ሶስና መንገሻ በማስተር ካርድ የምስራቅ አፍሪካ እና የህንድ ውቅያኖስ ደሴቶች ተቀዳሚ ም/ፕሬዝዳንት እና ስ/አስኪያጅ ከሆኑት ሸህርያር ባኽት አሊ እጅ ተቀብለዋል። ከሽልማት ሥነሥርዓቱ ጎን ለጎንም የሁለቱ ተቋማት ተወካዮች ቁልፍ በሆኑ ስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ...









