Category:

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ የመደበኛ እና የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪ
Post

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ የመደበኛ እና የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪ

የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባአክሲዮኖች 27ኛ መደበኛ እና 14ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔዎች ቅዳሜ ኀዳር 8 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ከተማ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል የሚካሄድ በመሆኑ የባንኩ ባለአክሲዮኖች ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ተገኝታችሁ በጉባዔው ላይ እንድትሳተፉ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን በአክብሮት ያቀርባል፡፡ 1.   የ27ኛው ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳዎች 1.1.      ...

ባንካችን አቢሲንያ የሽልማት መርሀ ግብር አካሄደ
Post

ባንካችን አቢሲንያ የሽልማት መርሀ ግብር አካሄደ

ባንካችን አቢሲንያ “መቆጠብ ያሸልማል” በሚል የአገር ውስጥ ቁጠባን የሚያበረታታ መርሀ ግብርን ለ4ኛ ግዜ፣ “እንሸልምዎ” በሚል መሪ ቃል የውጭ ምንዛሬ የሚያበረታታ መርሀ ግብርን ለ5ኛ ግዜ፣ ከታህሳስ 25 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ 24 ቀን 2015 ዓ.ም አከናውኖ ባሳለፍነው ነሐሴ 04 ቀን 2015 ዓ.ም. በብሄራዊ ሎተሪ አዳራሽ የዕጣ አወጣጥ ስነ-ስርዓት አከናውኖ ባለዕድለኞችን መለየቱ የሚታወስ ነው ፡፡ በዚህም...

አቢሲንያ ባንክ ለአቢሲንያ አሚን የወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቱ ብራንድ አምባሳደር ሰየመ
Post

አቢሲንያ ባንክ ለአቢሲንያ አሚን የወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቱ ብራንድ አምባሳደር ሰየመ

አቢሲንያ ባንክ ‘‘ለአቢሲንያ አሚን’’ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቱ ብራንድ አምባሳደር በመሰየም በባንክ ኢንደስትሪው ቀዳሚ ሆነ፡፡ ባንካችን በጥቅምት 24 ቀን 2016 ዓ.ም. በስቴይ ኢዚ ፕላስ ሆቴል የባንኩ ተቀዳሚ ደንበኞች፣ የባንኩ የሥራ አመራር አባላት እና የተለያዩ የሚዲያ አካላት በተገኙበት ‘ለአቢሲንያ አሚን’’ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በብራንድ አምባሳደርነት ከተሾመው ከአቶ ሙሐመድ ፈረጅ ጋር የፊርማ ስነ-ስርዓት አካሂዷል፡፡  በስነ-ስርዓቱም ላይ...

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ የመደበኛ እና የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪ
Post

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ የመደበኛ እና የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪ

የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባአክሲዮኖች 27ኛ መደበኛ እና 14ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔዎች ቅዳሜ ኀዳር 8 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ከተማ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል የሚካሄድ በመሆኑ የባንኩ ባለአክሲዮኖች ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ተገኝታችሁ በጉባዔው ላይ እንድትሳተፉ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን በአክብሮት ያቀርባል፡፡ 1.   የ27ኛው ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳዎች 1.1.      ...

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
Post

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች ህዳር 8 ቀን 2016 ዓ.ም በሚያደርጉት መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በመስፈርቱ መሠረት ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ዕጩ ሆነው ለምርጫ የቀረቡ ባለአክሲዮኖች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሆናቸውን በአክብሮት እንገልጣለን፡፡ ተጠባባቂዎች ማሳሰቢያ መስከረም 27 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በተራ ቁጥር 7 እና 14 ላይ የተመለከቱት ዕጩ ተወዳዳሪዎች ቀርተው ከዚህ በላይ ባለው ዝርዝር ተራ...

አቢሲንያ ባንክና ወገን ቴክኖሎጂ ሶሎሽንስ “Wegensend” የተሰኘ ገንዘብ መላኪያ ድረ-ገፅ ይፋ አደረጉ!
Post

አቢሲንያ ባንክና ወገን ቴክኖሎጂ ሶሎሽንስ “Wegensend” የተሰኘ ገንዘብ መላኪያ ድረ-ገፅ ይፋ አደረጉ!

አቢሲንያ ባንክ ከወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ Wegen Technology Solutions ጋር በመተባበር ወደ አገር ወስጥ ገንዘብ ማስተላለፍን ለማቀላጠፍ የተዘጋጀውን “Wegensend” የተባለውን ድረ-ገፅ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። ይህ ፈጠራ የተሞላበት ድረ-ገፅ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ቤተሰቦቻቸውን እና ወዳጆቻቸውን ለመደገፍ ገንዘብ የሚልኩበትን መንገድ ያለምንም ክፍያ፣ አስተማማኝ እና ምቹ በሆነ መልኩ በማዘጋጀት የቀረበ ነው። በቅርቡም ድረ-ገጹ በመተግበሪያ(APP) በአንድሮይድና አይኦኤስ ይቀርባል ፣ ይህም...

5 በበጀት ለመንቀሳቀስ የሚረዱ ወሳኝ እርምጃዎች
Post

5 በበጀት ለመንቀሳቀስ የሚረዱ ወሳኝ እርምጃዎች

በጀት መበጀት ወጪዎቻችንን ለመከታተል እና ገንዘባችንን በብልሃት ለማስተዳደር ከሚረዱ ወሳኝ መንገዶች ውስጥ አንዱ ነው። በጀትን መጠቀም በርካታ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን፣ በዋናነት ግን ገቢና ወጪን በመከታተል የወደፊት ወጪን ለማቀድ፣ የወጪ ልማዶችን በማወቅ እንደ አስፈላጊነቱ ማስተካከያ ለማድረግ ፣ እንደ ምግብ፣ ልብስ፣ ትራንስፖርትና መዝናኛ የመሳሰሉ የወጪ ምድቦች ላይ የበጀት ገደብ በማበጀት የገንዘብ ወጪን ለመቆጣጠር እንዲሁም ላልተጠበቁ ወጪዎች በተሻለ...

አቢሲንያ ባንክ እና ሳፋሪ ኮም ኤም ፔሳ በትረስት አካውንት፣ በሞባይል ባንኪንና በወኪል አጋርነት ዙሪያ አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
Post

አቢሲንያ ባንክ እና ሳፋሪ ኮም ኤም ፔሳ በትረስት አካውንት፣ በሞባይል ባንኪንና በወኪል አጋርነት ዙሪያ አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

አቢሲንያ ባንክ ከሳፋሪ ኮም ኤም ፔሳ ጋር በኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ የዲጂታል ፋይናንስ አቅርቦቶችን ማቅረብ የሚያስችል የትብብር ስምምነት ተፈራረመ፡፡በተደረገው ስምምነት መሠረት በሁለቱ አካላት ሊሰራ የታቀደው ሰፊ ስራ አቢሲንያ ባንክን የሳፋሪኮም ኤም ፔሳ ሱፐር ኤጀንት() እንዲሆን በማድረግ የተጀመረ ሲሆን ይኸውም አቢሲንያ ባንክ በሳፋ ኮም ኤም ፔሳ ሥር የተመዘገቡትን በርካታ ወኪሎችን የገንዘብ ዝውውር ሂደት እንዲያሳልጥ በተጨማሪም የአቢሲንያ ባንክ...

አቢሲንያ ባንክ በአቢሲንያ አሚን በኩል ለ2ተኛ ጊዜ ያዘጋጀው አሚን አዋርድ የስራ ፈጠራ ውድድር የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡
Post

አቢሲንያ ባንክ በአቢሲንያ አሚን በኩል ለ2ተኛ ጊዜ ያዘጋጀው አሚን አዋርድ የስራ ፈጠራ ውድድር የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡

ባሳለፍነው አመት የመጀመሪያውን ዙር በደማቅ ሁኔታ ተካሂዶ የነበረው አሚን አዋርድ የስራ ፈጠራ ውድድር በጠቅላላው መስፈርት ያሟሉ 86 ተወዳዳሪዎች ተሳትፈውበት በዳኞች መስፈርት ተመዝነው በየዙሩ የሚሰናበቱትን ተወዳዳሪዎች ጨምሮ ወደመጨረሻው ዙር የደረሱት አምስት ተወዳዳሪዎች እንደየደረጃቸው ከ ሁለት መቶ ሺ እስከ አንድ ሚሊዮን ብር ሸልሞ መጠናቀቁ የሚታወስ ነው ፡፡ይህ በአቢሲንያ ባንክ በአቢሲንያ አሚን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በኩል የተሰናዳው...

Call Now Button