News

አቢሲንያ ባንክና ወገን ቴክኖሎጂ ሶሎሽንስ “Wegensend” የተሰኘ ገንዘብ መላኪያ ድረ-ገፅ ይፋ አደረጉ!

አቢሲንያ ባንክና ወገን ቴክኖሎጂ ሶሎሽንስ “Wegensend” የተሰኘ ገንዘብ መላኪያ ድረ-ገፅ ይፋ አደረጉ!

አቢሲንያ ባንክ ከወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ Wegen Technology Solutions ጋር በመተባበር ወደ አገር ወስጥ ገንዘብ ማስተላለፍን ለማቀላጠፍ የተዘጋጀውን “Wegensend” የተባለውን ድረ-ገፅ...

አቢሲንያ ባንክ እና ሳፋሪ ኮም ኤም ፔሳ በትረስት አካውንት፣ በሞባይል ባንኪንና በወኪል አጋርነት ዙሪያ አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

አቢሲንያ ባንክ እና ሳፋሪ ኮም ኤም ፔሳ በትረስት አካውንት፣ በሞባይል ባንኪንና በወኪል አጋርነት ዙሪያ አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

አቢሲንያ ባንክ ከሳፋሪ ኮም ኤም ፔሳ ጋር በኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ የዲጂታል ፋይናንስ አቅርቦቶችን ማቅረብ የሚያስችል የትብብር ስምምነት ተፈራረመ፡፡በተደረገው ስምምነት መሠረት...

አቢሲንያ ባንክ በአቢሲንያ አሚን በኩል ለ2ተኛ ጊዜ ያዘጋጀው አሚን አዋርድ የስራ ፈጠራ ውድድር የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡

አቢሲንያ ባንክ በአቢሲንያ አሚን በኩል ለ2ተኛ ጊዜ ያዘጋጀው አሚን አዋርድ የስራ ፈጠራ ውድድር የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡

ባሳለፍነው አመት የመጀመሪያውን ዙር በደማቅ ሁኔታ ተካሂዶ የነበረው አሚን አዋርድ የስራ ፈጠራ ውድድር በጠቅላላው መስፈርት ያሟሉ 86 ተወዳዳሪዎች ተሳትፈውበት በዳኞች...

Call Now Button