አቢሲንያ ባንክ በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ማራኪ አካባቢ አዲስ የቨርቹዋል ባንኪንግ አገልግሎት ማዕከል አስመረቀ!ማዕከሉ ጥር 10 ቀን 2014 ዓ.ም ከፍተኛ የመንግስት...
News

አቢሲንያ ባንክና ቪዛ ካርድ የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ (AFCON 2021 Campaign) ጨዋታን ምክንያት በማድረግ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ።
የአቢሲንያ ቪዛ ካርድን ይጠቀሙ ፤ የቶታል ኢነርጂ የአፍሪካ ዋንጫ 2021 የጉዞ ዕድልን ያሸንፉ አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ (ጥር 04 ቀን 2014...

ባንካችን የአፍሪካ ዋንጫ መክፈቻ ሰነ ስርዓትን እንዲሁም ሀገራችን ያደረገችውን የመክፈቻ ጨዋታ መርሐ-ግብር በጊዮን ግሩቭ ጋርደን በደማቅ ሁኔታ አካሄደ!
አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ካርድ ጋር በመተባበር የቶታል ኢነርጂስ አፍሪካ ዋንጫ መክፈቻ ስነ ስርዓትን እንዲሁም ሀገራችን ኢትዮጵያ ከኬፕ ቨርድ ጋር እሁድ...

ውሎ በሀገሬ ለሀገሬ
ባንካችን ከቱሪዝም ሚኒስቴር እንዲሁም ከቅዳሜ ሚዲያ እና አድቨርታይዚንግ ጋር በመሆን “ውሎ በሀገሬ ለሀገሬ” በሚል መሪ ቃል ከጥር 1 ቀን እስከ...

ወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ ከአቢሲንያ ባንክ ጋር በመተባበር ወገን ፈንድ የሚባል የኦንላይን የድጋፍ ማሰባሰቢያ ድረ-ገፅ አስመረቀ!
ወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ ኃ.የ.ግ.ማ. ከአቢሲኒያ ባንክ ጋር በመተባበር ወገን ፈንድ የሚባል የኦንላይን የድጋፍ ማሰባሰቢያ መተግበሪያ ዛሬ ታህሳስ 21 ቀን 2014...

ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ
ባንካችን አቢሲኒያ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ተከስቶ በነበረበው ጦርንት አገልግሎት አቋርጠው ከነበሩ ቅርንጫፎች ውስጥ ከዚህ በታች ተጠቀሱት ወደ ሙሉ የባንክ አገልግሎት...