ባንካችን አቢሲንያ በተጠናቀቀው የ2025/26 በጀት ዓመት ከፍተኛ ትርፍ ያስመዘገበ ሲሆን፣ ይህም ከዕቅዱም ሆነ ካለፈው በጀት ዓመት ጋር ሲነጻጸር ትልቅ ብልጫ...
News

ባንካችን የደንበኞች የዕውቅና እና የምስጋና ቀንን በደማቅ ዝግጅት አከበረ
ባንካችን አቢሲንያ ትናንት ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም የደንበኞች የዕውቅና እና የምስጋና ቀንን ምክንያት በማድረግ ረጅም ጊዜ አብረውት የሰሩ ደንበኞቹን...

ባንካችን የዓለም ዋንጫን አስመልክቶ ባዘጋጀው የሽልማት ፕሮግራም ዕድለኛውን ሸለመ
ባንካችን በሁለተኛው ዙር 2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን አስመልክቶ ባዘጋጀው የሽልማት መርሀ ግብር የላፕቶፕ ዕድለኛ ለሆኑት ደንበኛ ትናንት ሰኔ 11 ቀን...

ባንካችን የ2026 ዓለም ዋንጫን ለመታደም ዕጣ ለወጣላቸዉ ዕድለኞች የሽኝት መርሐ-ግብር አካሄደ
ባንካችን “አቢሲንያ- ቪዛ 2026 የፊፋ ዓለም ዋንጫ” በሚል መጠሪያ ከቪዛ ጋር በጋራ ባካሄደው የሽያጭ ዘመቻ ላይ የዓለም ዋንጫን ለመታደም ዕጣ...

ባንካችን ቃል በገባው መሠረት 2 ዘመናዊ መኪኖችን ለዕድለኞች አስረከበ
ባንካችን አቢሲንያ በቅርቡ ባካሄዳቸው ሁለት የሽያጭ ዘመቻዎች የዘመናዊ መኪና ሽልማት አሸናፊ ለነበሩ ሁለት ደንበኞች ዛሬ ግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ.ም...

የባንካችን የ2ኛ ዙር የአቢሲንያ ቪዛ ካርድ ሽልማት የመጀመሪያዎቹ 2 ዕድለኞች ሽልማታቸውን ተቀበሉ
ደንበኞች የዲጂታል አማራጮችን በስፋት እንዲጠቀሙ የሚያበረታታው የባንካችን የ2ኛ ዙር የአቢሲንያ ቪዛ ካርድ የሽልማት ፕሮግራም የመጀመሪያ ሁለት ዕድለኞች ሽልማታቸውን ተቀበሉ። ዛሬ...

ባንካችን አቢሲንያ ከደቡብ አፍሪካው አብሳ ባንክ ጋር የልምድ ልውውጥ አካሄደ
ባንካችን አቢሲንያ ከደቡብ አፍሪካው አብሳ ባንክ (Absa Corporate and Investment Bank) ጋር ሚያዚያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት የስብሰባ...

ባንካችን የ“እችላለሁ!” የሽልማት መርሐ-ግብር የቤት መኪና ዕድለኛን ይፋ አደረገ
ባንካችን አቢሲንያ ማርች 8 ን በማስመልከት ለ5ኛ ጊዜ ያከናወነውን የ“እችላለሁ (I CAN)” መርሐ-ግብር በማጠናቀቅ የ2025 ቢ.ዋይ.ዲ ሴጉል ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና...

ለባንካችን ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ተሰጠ
ለአቢሲንያ ባንክ ከፍተኛ አመራሮች ሚያዚያ 13 ቀን 2018 ዓ.ም “የከፍተኛ አመራሩ አርዓያነት ለፀረ-ሙስና ትግሉ ያለው ፋይዳ” በሚል መሪ ቃል በስካይ...

ባንካችን አቢሲንያ “ከክፍሏ አትቅር!” በሚል መሪ ቃል ለሴት ተማሪዎች የ 1.5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ
ባንካችን አቢሲንያ የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት እየሰጠ በሚገኘው አቢሲንያ አሚን በኩል፤ የሴት ተማሪዎችን የትምህርት ጉዞ ለማቃናት ያለመ የድጋፍ መርሐ...

ባንካችንና ቪዛ የዓለም ዋንጫን ለመታደም ዕጣ የወጣላቸውን የ5ኛ እና የመጨረሻው ዙር ዕድለኞች ይፋ አደረጉ
• ዕድለኞቹ ለአሜሪካው የዓለም ዋንጫ ጉዞ እየተዘጋጁ ነው ባንካችን አቢሲንያ እና ቪዛ ደንበኞችን ለማበረታታት ብሎም ለመሸለም የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን...
