ንካችን አቢሲንያ በጋራ ለመሥራት ፍላጎት ካሳዩ ኤጀንሲዎች መካከል አንዱ ከሆነውና በስሩ በርካታ አባላትን ካቀፈው “ፊውቸር ኢትዮ” (Future Ethio) የውጭ ሃገር...
News

Announcement of Share Sale
To all Bank of Abyssinia S.C.’s Existing ShareholdersIn accordance with the approval and registration of Bank of Abyssinia’s prospectus and...

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን (የኢ.ካ.ገ.ባ) ባጸደቀው ደንበኛ ሳቢ መግለጫ እና በኢ.ካ.ገ.ባ በተሰጠ ፈቃድ መሰረት፣ ከጥር 22 ቀን...

ባንካችን አቢሲንያ የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ምዘና ጉባዔውን አካሄደ
አቢሲንያ ባንክ የ2025/26 የግማሽ ዓመት የአፈጻጸም ምዘና ጉባዔውን ጥር 14 ቀን፣ 2018 ዓ.ም በሃይሌ ግራንድ አዲስ አበባ ሆቴል አካሂዷል፡፡ በጉባዔው...

የባንካችን “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” የሽልማት መርሃ-ግብር 3ኛ ዙር ዕድለኞች ይፋ ሆኑ
ኅዳር 22 ተጀምሮ እስከ ጥር 21፣ 2018 ዓ.ም ድረስ በሚቆየው “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” በተሰኘው የሽልማት...

‘‘ትውልድን በሥነ-ምግባር፣ተቋምን በአሰራር!’’ በሚል መሪ ቃል ለባንካችን ሠራተኞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ
ባንካችን አቢሲንያ ለሠራተኞቹ ሲሰጥ የቆየው ‘‘ትውልድን በሥነ-ምግባር፣ተቋምን በአሰራር!’’ በሚል መሪ ቃል ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የሚወሰዱ የመከላከያ ስልቶች ላይ...

የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ባንካችን ለሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር የ500 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ
ባንካችን አቢሲንያ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ታህሳስ 27፣ 2018 ዓ.ም ለሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር የ500 ሺህ ብር ድጋፍና...

ታላቁ የአቢሲንያ ዋንጫ የእግር ኳስ ውድድር በከፍተኛ ፉክክር እየተካሄደ ይገኛል
ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ ከባንካችን ዋናው መ/ቤት እና ከአስሩም ዲስትሪክቶች የስራ ሃላፊዎች በተውጣጡ ቡድኖች መካከል የሚከናወነው የእግር ኳስ ውድድር በከፍተኛ ድምቀት...

የባንካችን “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” የሽልማት መርሃ-ግብር 2ኛ ዙር ዕድለኞች ይፋ ሆኑ
ከኅዳር 22 – ጥር 21፣ 2018 ዓ.ም ድረስ እየተካሄደ በሚገኘውና “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” በተሰኘው የሽልማት...

ባንካችን ለአ.አ.ዩ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የሚውል የ400 ሺ ብር ድጋፍ አበረከተ
ባንካችን አቢሲንያ ታህሣሥ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ለአ.አ.ዩ የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የሚውል ወደ ብር 400,000 የሚጠጋ ድጋፍ አበረከተ። ባንካችን ይህን...

Notification to All Bank of Abyssinia S.C Security Holders (Shareholders)
As per Directive Number 1047/2025 Dematerialization of Publicly Offered Securities, Part III: Dematerialization Process, Article 6 Communication During Dematerialization, issuers...
