አቢሲንያ ባንክ በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ማራኪ አካባቢ አዲስ የቨርቹዋል ባንኪንግ አገልግሎት ማዕከል አስመረቀ!ማዕከሉ ጥር 10 ቀን 2014 ዓ.ም ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ የተከበሩ የባንኩ ደንበኞች፣ የከተማው ነዋሪዎች እና ዳያስፖራዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
Author: Bank of Abyssinia (Bank of Abyssinia )
በበዓላት የሚያጋጥሙ ከፍተኛ የገንዘብ ወጪዎችን እንዴት በቀላሉ መቀነስ ይቻላል?
በኅብረ ብሔራዊ ማንነት የደመቀች ኢትዮጵያ፣ የበርካታ ሃይማኖታዊና ባህላዊ እሴቶች ባለቤት ናት፡፡ እነዚህ እሴቶችዋ ደግሞ ሀገራዊ ማንነት ከመፍጠር ባሻገር በዓለም ላይ ተለይታ እንድትታወቅ አድርገዋታል፡፡ ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ ዕሴቶች ካዋለዳቸው ጉዳዮች መካከል ዋነኛው በዓላት ናቸው፡፡ በዓላት ብሔራዊ ሆነው በዕረፍት ቀናት የሚከበሩ በመሆናቸው ሕዝቦች አምረውና ደምቀው የሚታዩባቸው፤ ከመቼውም ጊዜ በላይ አጊጠውና ተውበው የሚያሳልፉበት ነው፡፡ አሮጌው በዐዲስ የሚቀየርበት፤ የሚበላ፣...
አቢሲንያ ባንክና ቪዛ ካርድ የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ (AFCON 2021 Campaign) ጨዋታን ምክንያት በማድረግ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ።
የአቢሲንያ ቪዛ ካርድን ይጠቀሙ ፤ የቶታል ኢነርጂ የአፍሪካ ዋንጫ 2021 የጉዞ ዕድልን ያሸንፉ አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ (ጥር 04 ቀን 2014 ዓ.ም) በፈጣን የእድገት ግስጋሴ ላይ የሚገኘው አቢሲንያ ባንክ የ 2021 የአፍሪካ ዋንጫን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው ፕሮግራም ( AFCON Campaign) ላይ የአቢሲንያ ቪዛ ካርድ ጠቀሜታዎች ለሃገራችን ገበያ ለማስተዋወቅ ከቪዛ ጋር ጥምረት መመስረቱን በታላቅ ደስታ ይገልፃል። ፕሮግራሙ...
ባንካችን የአፍሪካ ዋንጫ መክፈቻ ሰነ ስርዓትን እንዲሁም ሀገራችን ያደረገችውን የመክፈቻ ጨዋታ መርሐ-ግብር በጊዮን ግሩቭ ጋርደን በደማቅ ሁኔታ አካሄደ!
አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ካርድ ጋር በመተባበር የቶታል ኢነርጂስ አፍሪካ ዋንጫ መክፈቻ ስነ ስርዓትን እንዲሁም ሀገራችን ኢትዮጵያ ከኬፕ ቨርድ ጋር እሁድ ጥር 1 ቀን ያደረጉትን የጨዋታ ፕሮግራም በጊዮን ግሩቭ ጋርደን በደማቅ ሁኔታ አካሄደ፡፡በዝግጅቱ ላይ በርካታ ጥሪ የተደረገላው እንግዶችና ተመልካቾች የተገኙ ሲሆን፣ የባንካችን የበላይ አመራሮችም ኬክ በመቁረስ እንዲሁም ለዋሊያዎቹ የመልካም ምኞት መልዕክት በማስተላለፍ ዝግጅቱን አሰጀምረዋል፡፡ተጋባዥ ሙዚቀኞችም ከሐሴት...
ውሎ በሀገሬ ለሀገሬ
ባንካችን ከቱሪዝም ሚኒስቴር እንዲሁም ከቅዳሜ ሚዲያ እና አድቨርታይዚንግ ጋር በመሆን “ውሎ በሀገሬ ለሀገሬ” በሚል መሪ ቃል ከጥር 1 ቀን እስከ ጥር 5 ቀን 2014 ዓ.ም. ድረስ የሚቆየውን የዳያስፖራ ባዛርና እና ኤግዚቢሽንን ስፖንሰር በማድረጉና በመሳተፉ ከፍተኛ ኩራት ይሰማናል! ባዛርና እና ኤግዚቢሽኑ በሸገር ወዳጅነት ፓርክ አሁን እየተካሄደ ይገኛል፡፡
7 ለዳያስፖራ ቤት መሥሪያና መግዣ ብድር ብቁ የሚያደርጉ መሠረታዊ ሂደቶችና መስፈርቶች
ቤት መግዛት ወይም የቤት ባለቤት መሆን እጅግ አስደሳች ነገር ነው። ነገር ግን የቤት/የንብረት ግዢን በብድር የመፈጸም ሂደትን እንዲሁም ከብድር ጋር በተያያዘ ከመስፈርቶቹ ጀርባ ያለውን ዓላማ በሚገባ ወይም በበቂ ሁኔታ ላልተረዳ ሰው ግን ትንሽ አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል። አንዳንድ ሰዎች እንዲያውም ማሟላት የሚጠበቅባቸውን መስፈርቶች እንዲሁም ተያያዥ የወረቀት ሥራዎች ሲሰሙት ገና በማሰብ ብቻ የተወሳሰበ ሆኖ ይታያቸዋል። ሆኖም ሒደቱን...
ወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ ከአቢሲንያ ባንክ ጋር በመተባበር ወገን ፈንድ የሚባል የኦንላይን የድጋፍ ማሰባሰቢያ ድረ-ገፅ አስመረቀ!
ወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ ኃ.የ.ግ.ማ. ከአቢሲኒያ ባንክ ጋር በመተባበር ወገን ፈንድ የሚባል የኦንላይን የድጋፍ ማሰባሰቢያ መተግበሪያ ዛሬ ታህሳስ 21 ቀን 2014 ዓ.ም. አስመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። በተዘጋጀው የቨርቹዋል የምረቃ ስነ ሥርዓት ላይ ጥሪ የተደረገለቻው የክብር እንግዶች፣ የግብረ ሰናይ ተቋማት ተወካዮች እና በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የተገኙ ሲሆን፣ ወገን ቴክኖሎጂ የግብረ ሰናይ ድርጅቶች በማንኛውም...
ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ
ባንካችን አቢሲኒያ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ተከስቶ በነበረበው ጦርንት አገልግሎት አቋርጠው ከነበሩ ቅርንጫፎች ውስጥ ከዚህ በታች ተጠቀሱት ወደ ሙሉ የባንክ አገልግሎት የተመለሱ እና ለህብረተሰቡ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ደሴ 6. ቢላል 11. ይፋት 16. ከለላ ዳውዶ 7. ሀረቡ 12. ደብረ ሲና 17. ጃማ ጦሳ 8. ከሚሴ 13. መካነ ሰላም 18. ወሎ ባህል አምባ ሙጋድ 9....
ከዳያስፖራ ወገኖቻችን ምን ይጠበቃል?!
የሰው ልጆች በምድር ላይ እስከኖሩ ድረስ የተጠናቀቀ ወይም ያለቀ አገር የላቸውም፡፡ አገር ሁል ጊዜ ሥራ የምትፈልግ በመሆኗ በትውልድ ቅብብሎሽ የምትደወር ጥጥ ናት፡፡ ምንም እንኳን በየዘመናቱ ልቃቂት ቢበዛባትም ጥጡን እየፈተለች ትጥላቸዋለች፡፡ ኢትዮጵያ ደግሞ ለዘመናት በልጆችዋ እጆች የተሠራች ያማረች ፈትል ናት፡፡ አገር ከልጆችዋ የምትጠብቃቸው እና የምትፈልጋቸው መሥዋዕቶች በየዘመናቱ ይኖራሉ፡፡ ኢትዮጵያ ዳር ድንበሯ ተጠብቆና ሉዓላዊነቷ ተከብሮ የኖረች በትላንቱ...
ባንካችን አቢሲንያ አዲስ ቨርቹዋል የባንክ ማዕከል በለቡ አካባቢ ዛሬ በአዲስ ዲዛየን አስመረቀ!
ይኽ አዲሱ ዘመናዊ የአገልግሎት ማዕከል (Virtual Banking Center) ፣ በለቡና አካባቢው ለሚገኙ የባንካችን ደንበኞች አገልግሎቱን ተደራሽ የሚያደርግ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ የሚገኙትን የቨርቹዋል ማዕከላት ወደ ስድስት ከፍ አድርጎታል፡፡ማዕከሉ አዲስ በሆነ #Interactive_Teller_Machine (ITM) ቴክኖሎጂ የሚታገዝ ሲሆን፤ አንድ የባንክ ቅርንጫፍ የሚሰጣቸውን በርካታ አገልግሎቶች ከባንካችን የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ጋር ግንኙ ሆኖ ተጠቃሚዎች በጊዜ ሳይገደቡ ከእሑድ እስከ እሑድ በቀን ለ24...








