bankofabyssinia.com

News

ባንካችን የዲጂታል ግብይት ተጠቃሚ ደንበኞችን ለማበረታታት ያዘጋጀውን የመኖሪያ ቤት ሽልማት አሸናፊ ይፋ አደረገ

ባንካችን የዲጂታል ግብይት ተጠቃሚ ደንበኞችን ለማበረታታት ያዘጋጀውን የመኖሪያ ቤት ሽልማት አሸናፊ ይፋ አደረገ

· የአባመላ ቅርንጫፍ ደንበኛችን የባለ 2 መኝታ አፓርታማ ዕድለኛ ሆነዋል ባንካችን አቢሲንያ ላለፉት አምስት ወራት ሲያከናውን የቆየውን በተለያዩ የዲጂታል ባንክ...

ባንካችን አቢሲንያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀው ዓመታዊ “የፋይናንስ ዕውቀት ሳምንት” ላይ እየተሳተፈ ይገኛል

ባንካችን አቢሲንያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀው ዓመታዊ “የፋይናንስ ዕውቀት ሳምንት” ላይ እየተሳተፈ ይገኛል

ባንካችን አቢሲንያ ትናንት ጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም በጋምቤላ ከተማ በድምቀት በተጀመረው የፋይናንስ ዕውቀት ሳምንት (Financial Literacy Week) የመክፈቻ መርሃ-ግብር...

ባንካችን አቢሲንያ በ7ኛው የታማኝ ግብር ከፋዮች የምስጋናና የዕውቅና መርሃ-ግብር ላይ የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ

ባንካችን አቢሲንያ በ7ኛው የታማኝ ግብር ከፋዮች የምስጋናና የዕውቅና መርሃ-ግብር ላይ የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ

  · ባንካችን የዓመቱ የልዩ ሽልማት ተሸላሚም ሆኗል ባንካችን አቢሲንያለ7ተኛ ጊዜ በተዘጋጀው የታማኝ ግብር ከፋዮች የምስጋናና የዕውቅና መርሃ-ግብር ላይ የፕላቲኒየም...

ባንካችን አቢሲንያ ከድሮጋ የጤና እና የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኅ/ሥ/ማህበር ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።

ባንካችን አቢሲንያ ከድሮጋ የጤና እና የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኅ/ሥ/ማህበር ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።

ባንካችን አቢሲንያ ከድሮጋ የጤና እና የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኅ/ሥ/ማህበር ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ አቢሲንያ ባንክ ዛሬ...

መስማት የተሳናቸው ሴቶች በባንካችን ዋና መ/ቤት ተገኝተው የአዲስ ዓመት ማብሰሪያ አበባ አየሽ ሆይ ጭፈራ አቀረቡ

መስማት የተሳናቸው ሴቶች በባንካችን ዋና መ/ቤት ተገኝተው የአዲስ ዓመት ማብሰሪያ አበባ አየሽ ሆይ ጭፈራ አቀረቡ

በዴፍ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የሚደገፉ መስማት የተሳናቸው ሴቶች የ2018 ዓ.ም አዲስ ዓመትን አስመልክተው በባንካችን ዋና መ/ቤት በመገኘት በሃገራችን የአዲስ ዓመት...

Call Now Button