ባንካችን አቢሲንያ እና ቪዛ ደንበኞችን ለማበረታታት ብሎም ለመሸለም የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን በስፍራው በአካል ተገኝተው ለመከታተል የሚያስችል ዕጣ የወጣላቸዉን የአራተኛ...
News

ባንካችን የተሟላ የዲጂታል የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ 3 ፕሮዳክቶችን አስመረቀ
ባንካችን አቢሲንያ የተሟላ የዲጂታል የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ አቢሲንያ ሬሚት የገንዘብ ማስተላለፊያ (ሐዋላ አገልግሎት)፣ የዲጂታል የውጪ ምንዛሪ ሂሳብ ለመክፈት...

ባንካችንና ቪዛ የዓለም ዋንጫን ለመታደም ዕጣ የወጣላቸዉን የ3ኛ ዙር ዕድለኞች ይፋ አደረጉ
ባንካችን አቢሲንያ እና ቪዛ ደንበኞችን ለማበረታታት ብሎም ለመሸለም የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን በስፍራው በአካል ተገኝተው ለመከታተል የሚያስችል ዕጣ የወጣላቸዉን የሶስተኛ...

ባንካችን አቢሲንያ በጅማ ከተማ በአብዱልከሪም አባገሮ (ፔሌ) ስም አዲስ ቅርንጫፍ ከፈተ
የባንካችን ጅማ ዲስትሪክት መጋቢት 19 ቀን 2018 ዓ.ም በአቶ አብዱልከሪም አባገሮ (ፔሌ) ስም በጅማ ከተማ በተለምዶ ፈረንጅ አራዳ አካባቢ እጅግ...

የባንካችን ሐዋሳ ዲስትሪክት በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 1.3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ
የባንካችን ሐዋሳ ዲስትሪክት የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የብር 1.3 ሚሊዮን የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አደረጉ።...

የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ አክሲዮኖች በማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት (Central Security Depository) ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ስለማሳወቅ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ሁሉንም አክሲዮኖች በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን (ECMA) እና በማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት (CSD) በኩል የወጡ...

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ባፀደቀው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ የደንበኛ ሳቢ መግለጫ እና በተሠጠው ፈቃድ መሠረት 3,125,000 (ሶስት ሚሊዮን አንድ መቶ...

ባንካችን አቢሲንያ እና ቪዛ የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን ለመታደም ዕጣ የወጣላቸዉን የመጀመሪያ ዙር 4 ዕድለኞች ይፋ አደረጉ
ባንካችን አቢሲንያ እና ቪዛ ደንበኞችን ለማበረታታት ብሎም ለመሸለም የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን ለመታደም የሚያስችል ዕጣ የወጣላቸዉን የመጀመሪያ ዙር 4 ዕድለኞች...

ባንካችን ከቪዛ ጋር የዲጂታል ክፍያዎችን ለማፋጠን የሚረዳ የ 5 ዓመት ስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት ተፈራረመ
ባንካችን አቢሲንያ ትናንት መጋቢት 3 ቀን 2018 ዓ.ም በዲጂታል ክፍያዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ግንባር ቀደም ከሆነው ቪዛ ጋር የአምስት ዓመት...

ባንካችን ባቡል ኸይር ባዘጋጀው የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ 1 ሚሊዮን ብር ለገሠ
አቢሲንያ ባንክ “አሚን ለበጎነት” በሚል መሪ ቃል ባቡል ኸይር የካቲት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባዘጋጀው የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ አንድ...

ባንካችን ማርች 8 ን በማስመልከት ሴቶችን ዕድለኛ የሚያደርግ መርሐ ግብር ጀመረ
ባንካች አቢሲንያ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን (ማርች 8) በማስመልከት ለ5ኛ ጊዜ “እችላለሁ!” በሚል መሪ ቃል ከማርች 8 እስከ ኤፕሪል 8...
