ይህ አዲሱ ዘመናዊ የአገልግሎት ማዕከል (Virtual Banking Center) ፣ በብስራተ ገብርኤል እና አካባቢው ለሚገኙ የባንካችን ደንበኞች አገልግሎቱን ተደራሽ የሚያደርግ ሲሆን፣...
News

የሥራ ማስታወቂያ ላመለከቱ ተወዳዳሪዎች የመፈተኛ ቦታ ዝርዝር
አቢሲንያ ባንክ ለአዲስ አበባ እዚህ ጋር በተያያዘው ሰነድ ላይ በተገለፁት የተለያዩ ዲስትሪክቶች እንዲሁም ለአዳማ ዲስትሪክት በተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee) ባወጣው...

የሽልማት መርሐ-ግብርን በተመለከተ የተዘጋጀ መጠይቅ
ውድ ደንበኞቻችን! ባንካችን አቢሲንያ ከውጪ ሀገር የተላከ ገንዘብን በባንካችን ለሚቀበሉ እና ለሚመነዝሩ “እንሸልምዎ” እንዲሁም ገንዘብ በባንካችን ለሚቆጥቡ “መቆጠብ ያሸልማል” በተባሉ...

በ “መቆጠብ ያሸልማል” እና የ“እንሸልምዎ” ፕሮግራም የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት ተካሄደ!
አቢሲንያ ባንክ ደንበኞቹን ለማበረታታት የተለያዩ የሽልማት ስጦታዎችን እያዘጋጀ ከዘርፉም የተሻለ ውጤት እያስመዘገበ እንደሆነ ይታወሳል፡፡ ዘንድሮም የውጭ ምንዛሬን ለማሳደግ የተዘጋጀ “የእንሸልምዎ”...

አቢሲንያ ባንክ የአረፋ በዓልን አስመልክቶ ለአካል ጉዳተኞች ከፍተኛ ስጦታ አበረከተ
አቢሲንያ-አሚን ወደ ህብረተሰቡ ከመቅረብና የማህበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት አኳያ፣ እገዛው የሚያስፈልጋቸው ዋና ዋና የሚባሉ የማህበረሰቡ ሁነቶችን እየመረጠና በጥናት ላይ የተመረኮዘ እንቅስቃሴ...

አሚን አዋርድ
አቢሲንያ ባንክ “አቢሲንያ አሚን” በሚል የሰየመው ከወለድ ነፃ አገልግሎቱ፣ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የተለያዩ ዕቅዶች ነድፎ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ ከነዚህም አንዱ...