ምንም እንኳን ሀገራችን ኢትዮጵያ ዝቅተኛ ገቢ ካላቸው ሀገራት ብትመደብም ህዝቦቿ የራሳቸውን ኑሮ ለማሻሻል በሚያገኟቸው አነስተኛ ገቢ የተለያዩ አማራጮችን ሲጠቀሙ ይታያል፡፡...
News
ባንካችን በጅማ ንግድ ትርኢትና ባዛር ላይ በአንደኛ ደረጃ አጋርነት ተሳተፈ!
አቢሲንያ ባንክ በጅማ ከተማ ከጥር 03 እስከ 24/2013 በቆየው 10ኛዉ የጅማ ንግድ ትርኢትና ባዛር ላይ በአንደኛ ደረጃ አጋርነት ተሳታፊ ሆኗል፡፡...
ባንካችን አቢሲንያ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ጀግኖች ውስጥ የመጀመሪያ ረድፍ ላይ በሚቀመጡትና ስማቸውን በታሪክ በወርቅ ቀለም ባጻፋት በብ/ጄነራል ለገሰ ተፈራ ስም ቅርንጫፍ ከፈተ፡፡
አሁንም ባንካችን የሀገር ባለውለታዋችን በስማቸው ቅርንጫፎችን በመሰየም እየዘከራቸው ይገኛል፡፡ ይህም ለሀገራችን ዘመን አይሽሬ አበርክቶ ያደረጉ ባለውለታዎች ስማቸውን እና መልካም ተግባራቸውን...
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረስዎ!
ለበዓሉ ማድመቂያ ከውጭ ከወዳጅ ዘመድዎ የሚላክልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ! በእጅዎ ያለ የውጭ ሀገር ገንዘብ ካለዎትም በባንካችን ሲመነዝሩ!በሀገራችን የመጀመሪያ በሆነው E-Commerce...
የአቢሲንያ ባንክ የባለ አክሲዮኖች 24ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ተካሄደ
የአቢሲንያ ባንክ የባለአክሲዮኖች 24ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ኅዳር 10 ቀን 2013 ዓ.ም. በኢንተርኮንትኔንታል አዲሰ ሆቴል ተካሂዷል፡፡የጠቅላላ ጉባዔው በተመደበላቸው የጊዜ ሰሌዳ...