የሰው ልጅ ከተፈጠረ ጀምሮ ለኑሮ ማቅለያ አያሌ ጉዳዮችን እየከሠተ ሲገለገልባቸው ቆይቷል፡፡ በዘመናት ሒደት ውስጥ የሰው ልጅ ከፈጠራቸው ትላልቅ ጉዳዮች መካከል የቴክኖሌጂ ውጤቶች ቀዳሚዎቹ ናቸው፡፡ ከቴክኖሌጂ ውጤቶች ጋር ተያይዞ የሚጠቀሰው በይነ መረብ (Internet) ነው፡፡ በይነ መረብ በአሁኑ ሰዓት እንደ አንድ የሰውነት አካል እስኪቆጠር ድረስ ዓለምን አንድ በማድረግ አጠቃላይ እንቅስቃሴዎች የሚከወኑበት ምርጥ የቴክኖሎጂ ውጤት ነው፡፡ በበይነ መረብ...
Category: Blog
How To Thrive and Survive as a Business
We all know that COVID-19 has put us all in a bad place. From individual employees to big businesses, to banks. There wasn’t a single entity that wasn’t affected, and that includes small businesses. There are a lot of ways though that you can ensure your business isn’t going anywhere. Yes, COVID-9 is unpredictable, but...
ዐሥራት በኵራት ከታሪክ ማህደር!
…. አለማውጣት በለሲቱን እንደመቅጠፍ፤ አባቶቻችን “ዕፀ በለስ በልቷል ብሎ አዳምን መውቀስ አይቻልም” ይላሉ፡፡ ለምን ቢሉ፣ አዳም በለስን መብላቱ ተገዶ አይደለም፤ ትእዛዝ ነው ያላከበረው፡፡ ትእዛዙ ምንድር ነው ቢሉ፣ “በለስን አትብላ! ከበላህ ትሞታለህ፣ ካልበላህ ግን ሺህ ዓመት እየታደስህ ለዘለዓለም ትኖራለህ….!” የሚል ነው፡፡ ዐሥራት በኵራትን አለማውጣት ደግሞ ዕፀ በለስ እንደመብላት ይቆጠራል፤ እንዴት ቢሉ፣ ከፈጣሪ የተሰጠ ትእዛዝ ነውና፡፡ ዐሥራት...
ለኢትዮጵያውያን፣ አደይ አበባ ዐዲስ ዓመት እና ዐዲስ የስኬት መንገድ!
ዘመን ዘመንን ሊተካ፣ ዓመት ዓመትን ሊወርስ በሰዓታት ምጥ፣ በቀናት መወለድና በወራት ዕድገት ንጹሕ መንፈስና ተስፋ፣ ዐዲስ ማንነትና ዐቅም ልንላበስ ጥቂት ጊዜያት ቀሩን፡፡ የዘመን ብሥራት ባለፉት ጊዜያት የቁጭት፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ያለመቻል ስሜቶችን አራግፎ እንደ ንሥር ዐዲስ ገላን እያላበሰ ትኩስ ኃይልን ሊሰጠን ዐዲስ ዓመት ደረሰ፡፡ እንኳን አደረሳችኹ! በብቸኝነት ዐሥራ ሦስት ውብ የፀሐይ ወራትን የታደለች ኢትዮጵያ፣ በሦስት ወራት...
How to Keep Businesses Alive During Economic Hardship
COVID-19 took the world by surprise as we realized that this global economic recession was going to last longer than anything after the Great Depression post World War II. Every single country’s body of government had troubles with how they were going to keep their small and medium business enterprises alive, while a lot of...
ተማሪዎች ገንዘብ መያዝ ለምን አስፈለጋቸው?
ትላንት፣ ኢትዮጵያ በዓለማችን ቀደምት ሥልጣኔ ከታየባቸው ጥቂት አገራት አንዷ ናት። የሥልጣኔ ምንጯ ደግሞ ትምህርት ነበር፡፡ ከዛሬ ሰባት ሺህ ዓመታት በፊት ትምህርት በጥራት ይሰጥ ስለነበር ከአፍሪካና አውሮፓ እየመጡ ይማሩ ነበር (ካህሳይ ገ/እግዚአብሔር፣ ባህልና ክርስቲያናዊ ትውፊት በኢትዮጵያ፣ 2010)፡፡ በ1906 ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ለዘመናዊ ትምህርት ፈር ቀደዱ (ደስታ በርሀ ስብሃቱ፣ የተውሶ ትምህርት ሥርዓት፣ 2007 )፤ ከእርሳቸው በኋላ ከመዋዕለ...
የአቢሲንያ ባንክ የ25 ዓመት ከፍታ ጉዞ!
በወርኃ የካቲት 1906 ዓ.ም.፣ በጥንታዊ ኢትዮጵያ ስም “አቢሲንያ” ተሰይሞ በዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ የባንክ አገልግሎት አሐዱ አለ። ይኽ ታሪካዊ ባንክ እስከ 1931 ዓ.ም. ለ25 ዓመታት አቢሲንያ ባንክ እየተባለ ሲጠራ ቆይቷል፡፡ ዛሬና ነን አሻግረው በተመለከቱ ልበ ብርሃኖች፣ በአገር ልማት ውስጥ ትልቅ አሻራን ሊያሳርፉና ለበርካቶች ዋርካ የሚኾን ተቋምን ሊመሠርቱ ብሩኅ ሕልም ዓለሙ። ይኽ ዕውን ይኾን ዘንድ፣ መውጣት...
ለተለያዩ የእድሜ እርከን የተለያዩ የቁጠባ አማራጮች ከባንካችን
እንደሚከመር የድንጋይ ካብ የብዙ ትናንሽ ጡቦች አገርን ይገነባሉ፤ አገር ትንሽ በሚመስሉ ግን ትልቅ ዋጋ ባላቸው ሰዎች (ጡቦች) ትገነባለች። የሰዎች ስብስብ ደግሞ ሕዝብን ይፈጥራል፤ ሕዝብ በባሕርይው ኃይል ነው። እኛ ነገ፣ ምንም ማድረግ የሚያስችለንን አቅም የሚፈጥርልን፣ ዛሬ በምናደርገው ጥቂት ተግባር ነው። ተግባር ደግሞ ከአሁን ይጀምራል። አሁን ስለሚጀመር ጥቂት ተግባር ላውጋችሁ፣ ቁጣባ፣ ዛሬ በምናስቀምጠው ጥቂት ገንዘብ ነገን የምንፈጥርበት...
ድረ-ገጽ ባይኖርዎትም የሽያጭዎን ክፍያ መንገድ እንዴት ዲጂታል ማድረግ ይችላሉ?!
አቢሲንያ የዲጂታል ደረሰኝ መላኪያና ክፍያ መቀበያ መንገድ/Digital Invoicing Solution በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ፣ በዲጂታል ክፍያ የተለያዩ ግብይቶች ይፈጸማሉ፡፡ የዲጂታል ክፍያ ከሚፈጸምባቸው መንገዶች ኢ-ኮሜርስ የዲጂታል ንግድ ዋነኛው ነው፡፡ ኢ-ኮሜርስ ማንኛውንም ግዢና ሽያጭ በበይነ መረብ (Internet) አማካይነት ማከናወን የሚያስችል የንግድ ሥርዐት ነው። አቢሲንያ በዲጂታል ክፍያ ግንባር ቀደም ከሆነው ከቪዛ ጋር የዲጂታል ንግድን (E-Commerce) ለማቀላጠፍ የሚያስችለውን የቪዛ ሳይበር...
የዳያስፖራ ቤት መሥሪያና መግዣ ብድር/Diaspora Mortgage Loan አሠጣጥ ሂደትና መስፈርቶቹ
ቤት መግዛት ወይም የቤት ባለቤት መሆን እጅግ አስደሳች ነገር ነው። ነገር ግን የቤት/የንብረት ግዢን በብድር የመፈጸም ሂደትን እንዲሁም ከብድር ጋር በተያያዘ ከመስፈርቶቹ ጀርባ ያለውን ዓላማ በሚገባ ወይም በበቂ ሁኔታ ላልተረዳ ሰው ግን አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል። አንዳንድ ሰዎች እንዲያውም ማሟላት የሚጠበቅባቸውን መስፈርቶች እንዲሁም ተያያዥ የወረቀት ሥራዎች ሲሰሙት ገና በማሰብ ብቻ የተወሳሰበ ሆኖ ይታያቸዋል። ሆኖም ሒደቱን በሚገባ...