ባንካችን አቢሲንያ ለሠራተኞቹ ሲሰጥ የቆየው ‘‘ትውልድን በሥነ-ምግባር፣ተቋምን በአሰራር!’’ በሚል መሪ ቃል ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የሚወሰዱ የመከላከያ ስልቶች ላይ...
News

የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ባንካችን ለሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር የ500 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ
ባንካችን አቢሲንያ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ታህሳስ 27፣ 2018 ዓ.ም ለሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር የ500 ሺህ ብር ድጋፍና...

ታላቁ የአቢሲንያ ዋንጫ የእግር ኳስ ውድድር በከፍተኛ ፉክክር እየተካሄደ ይገኛል
ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ ከባንካችን ዋናው መ/ቤት እና ከአስሩም ዲስትሪክቶች የስራ ሃላፊዎች በተውጣጡ ቡድኖች መካከል የሚከናወነው የእግር ኳስ ውድድር በከፍተኛ ድምቀት...

የባንካችን “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” የሽልማት መርሃ-ግብር 2ኛ ዙር ዕድለኞች ይፋ ሆኑ
ከኅዳር 22 – ጥር 21፣ 2018 ዓ.ም ድረስ እየተካሄደ በሚገኘውና “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” በተሰኘው የሽልማት...

ባንካችን ለአ.አ.ዩ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የሚውል የ400 ሺ ብር ድጋፍ አበረከተ
ባንካችን አቢሲንያ ታህሣሥ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ለአ.አ.ዩ የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የሚውል ወደ ብር 400,000 የሚጠጋ ድጋፍ አበረከተ። ባንካችን ይህን...

Notification to All Bank of Abyssinia S.C Security Holders (Shareholders)
As per Directive Number 1047/2025 Dematerialization of Publicly Offered Securities, Part III: Dematerialization Process, Article 6 Communication During Dematerialization, issuers...

የባንካችን “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” የሽልማት መርሃ-ግብር የመጀመሪያ ዙር ዕድለኞች ይፋ ሆኑ
ከኅዳር 22 – ጥር 21, 2018 ዓ.ም ድረስ እየተካሄደ በሚገኘውና “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” በተሰኘው የሽልማት...

ማስታወቂያ ለሁሉም የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ያዦች (ባለአክሲዮኖች)
በመመሪያ ቁጥር 1047/2017 ለህዝብ የሚሸጡ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን ግዑዝ-አልባ ማድረግ፣ ክፍል 3 ግዑዝ አልባ የማድረግ ሂደት፣ አንቀጽ 6 ግዑዝ አልባ...

ባንካችን አቢሲንያ በ2ኛው የኢትዮጵያ የዲጂታል ባንኪንግ ጉባዔ ላይ ተሳተፈ
አቢሲንያ ባንክ ህዳር 30 እና ታህሳስ 1 ቀን 2018 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል በተካሄደው ሁለተኛው የኢትዮጵያ የዲጂታል ባንኪንግ ጉባዔ ላይ...

የባንካችን አቢሲንያ ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን አከበሩ
የባንካችን ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን ዛሬ ህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራሞች አክብረዋል። በዚህ ለግማሽ ቀን...

ባንካችን ቅርንጫፉን በአንጋፋው የእግር ኳስ ተጫዋች መንግስቱ ወርቁ ስም ሰየመ
ባንካችን አቢሲንያ በአዲስ አበባ ሰሚት አካባቢ የሚገኘውን ቅርንጫፉን በታዋቂው የእግር ኳስ ተጫዋችና ኢንስትራክተር መንግስቱ ወርቁ ስም ቅዳሜ ህዳር 6 ቀን...
