አቢሲንያ ባንክ፣ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ በፍጥነት እያደገ ያለ የግል ባንክ ሲሆን፣ በኳታር 2022 የፊፋ የዓለም ዋንጫ™ ይፋዊ አጋር ከሆንው ከቪዛ...
News

ባንካችን አቢሲንያ 16ኛውን የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከል በብስራተ ገብርኤል አካባቢ አስመረቀ!
ይህ አዲሱ ዘመናዊ የአገልግሎት ማዕከል (Virtual Banking Center) ፣ በብስራተ ገብርኤል እና አካባቢው ለሚገኙ የባንካችን ደንበኞች አገልግሎቱን ተደራሽ የሚያደርግ ሲሆን፣...

የሥራ ማስታወቂያ ላመለከቱ ተወዳዳሪዎች የመፈተኛ ቦታ ዝርዝር
አቢሲንያ ባንክ ለአዲስ አበባ እዚህ ጋር በተያያዘው ሰነድ ላይ በተገለፁት የተለያዩ ዲስትሪክቶች እንዲሁም ለአዳማ ዲስትሪክት በተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee) ባወጣው...

የሽልማት መርሐ-ግብርን በተመለከተ የተዘጋጀ መጠይቅ
ውድ ደንበኞቻችን! ባንካችን አቢሲንያ ከውጪ ሀገር የተላከ ገንዘብን በባንካችን ለሚቀበሉ እና ለሚመነዝሩ “እንሸልምዎ” እንዲሁም ገንዘብ በባንካችን ለሚቆጥቡ “መቆጠብ ያሸልማል” በተባሉ...

በ “መቆጠብ ያሸልማል” እና የ“እንሸልምዎ” ፕሮግራም የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት ተካሄደ!
አቢሲንያ ባንክ ደንበኞቹን ለማበረታታት የተለያዩ የሽልማት ስጦታዎችን እያዘጋጀ ከዘርፉም የተሻለ ውጤት እያስመዘገበ እንደሆነ ይታወሳል፡፡ ዘንድሮም የውጭ ምንዛሬን ለማሳደግ የተዘጋጀ “የእንሸልምዎ”...

አቢሲንያ ባንክ የአረፋ በዓልን አስመልክቶ ለአካል ጉዳተኞች ከፍተኛ ስጦታ አበረከተ
አቢሲንያ-አሚን ወደ ህብረተሰቡ ከመቅረብና የማህበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት አኳያ፣ እገዛው የሚያስፈልጋቸው ዋና ዋና የሚባሉ የማህበረሰቡ ሁነቶችን እየመረጠና በጥናት ላይ የተመረኮዘ እንቅስቃሴ...

አሚን አዋርድ
አቢሲንያ ባንክ “አቢሲንያ አሚን” በሚል የሰየመው ከወለድ ነፃ አገልግሎቱ፣ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የተለያዩ ዕቅዶች ነድፎ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ ከነዚህም አንዱ...

አቢሲንያ ባንክ የ ብር 2 ሚሊየን ድጋፍ ለፓርትነርሽፕ ፎር ፓስቶራሊስት ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን ሰጠ፡፡
ባንካችን አቢሲንያ ፓርትነርሽፕ ፎር ፓሰቶራሊስት ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን የተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት በሶማሌ ክልላዊ መንግሥት ሊበን ዞን የሚገኙ በድርቅ የተጎዱ 2...

አቢሲንያ ባንክ በባንኪንግ ኢንደስትሪው ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነውን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ደንበኞችን ያማከለ ቨርቸዋል የባንክ ማዕከል ሥራ አስጀመረ
ባንካችን የአምስት ዓመት የስትራቴጂ ዕቅዱን ሲነድፍ ለደንበኞች ምቾቱን የጠበቀና የላቀ የባንክ አገልግሎት ለመስጠት በማሰብ ለዲጂታል ቴክኖሎጂ (Digitalization) ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት...

አቢሲንያ ባንክ ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረመ
ባንካችን ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር የተፈራረመው የመግባቢያ ሠነድ ሃገራችን ለዜጎች የብሔራዊ መታወቂያ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የምታደርገው ጥረት አንድ አካል ሲሆን ፣በስምምነቱ...

Contract Signing Ceremony of the Bank of Abyssinia Future Headquarters Construction Project
The Bank of Abyssinia Future Head Quarters Construction Project has been formally initiated by an International Competitive bid floated in...
