በአካባቢያችንን የሚገኘው ዕድር ቤት አዳራሽ አናት ላይ የተሰቀለው ድምፅ ማጉያ ከመኖሩ በፊት፣ ጋሽ ፉናና የሚባሉ ጥሩንባ ነፊ ነበሩ፡፡ ጋሽ ፉናና...
Blog

ሰውን “ሰው” ለማድረግ
ሰውን “ሰው” ያደረገው ምንድን ነው? ክብሩ ነው፣ ዕውቀቱ ነው፣ ሀብቱ ነው፣ ሕልሙ ነው?……. ጥያቄ አይደለም ….…. ግን ጥያቄ ቢሆንስ ………...

ተለዋዋጭ በሆነው የኑሮ ሁኔታ ውስጥ ሴቶች ጠንክረው እንዲወጡ!
በየዘመናቱ እየተነሡ በታሪክ መዝገብ ላይ ደምቀው የተጻፉ እንስት ጀግኖች ብዙ አሉን፡፡ አገርን በመገንባት ሒደት ከመሳተፍ እስከ ድንቅ አሻራ እና ቅርሶችን...
በበዓላት የሚያጋጥሙ ከፍተኛ የገንዘብ ወጪዎችን እንዴት በቀላሉ መቀነስ ይቻላል?
በኅብረ ብሔራዊ ማንነት የደመቀች ኢትዮጵያ፣ የበርካታ ሃይማኖታዊና ባህላዊ እሴቶች ባለቤት ናት፡፡ እነዚህ እሴቶችዋ ደግሞ ሀገራዊ ማንነት ከመፍጠር ባሻገር በዓለም ላይ...

የገና በዓል የመጠያየቅ እና ስጦታ የማበርከት ትውፊት
በሰው ልጆች ላይ የደረሰው የዘመናት ፍዳ፣ ከተስፋ በስተቀር ነገን አሻግረው የሚያዩበት ቀዳዳ ትንሽ ነው፡፡ የብሥራቱን ዜና ለመስማት፣ ወደ አዲስ ዘመን...

7 ለዳያስፖራ ቤት መሥሪያና መግዣ ብድር ብቁ የሚያደርጉ መሠረታዊ ሂደቶችና መስፈርቶች
ቤት መግዛት ወይም የቤት ባለቤት መሆን እጅግ አስደሳች ነገር ነው። ነገር ግን የቤት/የንብረት ግዢን በብድር የመፈጸም ሂደትን እንዲሁም ከብድር ጋር...

ከዳያስፖራ ወገኖቻችን ምን ይጠበቃል?!
የሰው ልጆች በምድር ላይ እስከኖሩ ድረስ የተጠናቀቀ ወይም ያለቀ አገር የላቸውም፡፡ አገር ሁል ጊዜ ሥራ የምትፈልግ በመሆኗ በትውልድ ቅብብሎሽ የምትደወር...

፯ የገንዘብ ፍሰትን ለማሻሻል የሚረዱ ስልቶች
ብዙ ጊዜ ውስብስብ የሆኑ ጉዳዮች ንግድ ላይ ያጋጥማሉ። አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ከቁጥጥር በላይ በሆኑ፣ በውጫዊ ኹነቶች ምክንያት በንግድ እንቅስቃሴዎች ላይ...

የግል ገቢና ወጪያችንን እንዴት እናመጣጥን?
ብዙዎቻችን በስም ለምናውቀውና በተደጋጋሚ ለምንሰማው ቃል እንግዳ አይደለንም፤ የምናውቀው ስለሚመስለን ደግሞ ለጉዳዩ ያለን ትኩረት ይቀንሳል፡፡ ግን ጉዳዩ ከምንም በላይ የሚያስፈልገንና...

ክቡር አርቲስት ለማ ጉያ
ኢትዮጵያ ባሕረ ጥበባት፤ የበርካታ ጠቢባን መፍለቂያ ማዕከል ናት። በየዘመናቱ የሚነሡ፣ ከአብራኳ የወጡ ልጆችዋ፣ ከፍ ካለው ክብሯ እኩል ስማቸውንና ስሟን ከፍ...

ዲጂታል ኢኮኖሚ በኢትዮጵያ
የሰው ልጅ ከተፈጠረ ጀምሮ ለኑሮ ማቅለያ አያሌ ጉዳዮችን እየከሠተ ሲገለገልባቸው ቆይቷል፡፡ በዘመናት ሒደት ውስጥ የሰው ልጅ ከፈጠራቸው ትላልቅ ጉዳዮች መካከል...

How To Thrive and Survive as a Business
We all know that COVID-19 has put us all in a bad place. From individual employees to big businesses, to...
